በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ስለ ፍቅር እና ፍትህ መቶ ዓመት (ወደ ኋላ) ሄደን እንማር ለማለት የሞከርኩት ስራ ነው’’የፊልም ጥበብ ባለሙያ ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ


ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ የቁራኛዬ ፊልም ጸሃፊ እና አዘጋጅ
ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ የቁራኛዬ ፊልም ጸሃፊ እና አዘጋጅ

“ቁራኛዬ” መቼቱን የዛሬ 100 ዓመት ላይ በነበረችው ጥንታዊት ኢትዮጵያ ላይ ያደረገ፣ አዲስ ጥበባዊ ቀለም እና አዳዲስ ተዋናይን ይዞ ብቅ ያለ የፊልም ስራ ነው።

ሀገር ውስጥ ሲታይ የሰነበተው ይህ ጥበባዊ ስራ ከሰሞኑ እዚህ ዮናይትድ ስቴትስ በሚገኙት የዋሺንግተን ደሲው ላንድ ማርክ ሲኒማ እንዲሁም በኒዮርክ ኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ታይቷል። ከተመልካቾች ጋርም ውይይት ተደርጎበታል።

ይሄንን መንደርደሪያ አድርጎ ከ ’’ቁራኛዬ’’ ፊልም ጋር ተያያዥ የሆኑ ሀሳቦችን ለመዳሰስ፣ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሲኒማን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ለመጨዋወት ሀብታሙ ስዩም ከፊልሙ ጸሃፊ እና አዘጋጅ ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ ጋር ግማሽ ሰዓት ይቆያል።

“ስለ ፍቅር እና ፍትህ መቶ ዓመት (ወደ ኋላ) ሄደን እንማር ለማለት የሞከርኩት ስራ ነው’’ የፊልም ጥበብ ባለሙያ ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:29:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG