No media source currently available
ካምብሪጅ ኢንደስትሪስ አዲስ አበባ ረጲ ላይ የተቋቋመ ከተማዎ የተቸገረችበትን ቆሻሻ ወደ ታዳሽ ኃይል በመቀየር መልካም ውጤት እያሳየ ያለ ተቋም ነው። ይህ ጥረቱም ከሰሞኑ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረምን ዕውቅና እንዲያገኝ አስችሎታል። ስለ ተቋሙ እንቅስቃሴ የበለጠ ለማወቅ ፣ ሀብታሙ ስዩም የተቋሙን የቦርድ ሊቀመንበር ፣ ከመስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትን ሳሙኤል ዓለማየሁን በስልክ መስመር አግኝቷቸዋል።