በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምርጫ እና ህጋዊነት ፦ስለ ዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ሂደት በጥቂቱ


ምርጫ እና ህጋዊነት ፦ስለ ዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ሂደት በጥቂቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:19 0:00

ዮናይትድ ስቴትስ ለህግ የበላይነት ትልቅ አክብሮት ከሚሰጡ ሀገራት መካከል አንዷ ። ይሄ ከሚገለጽባቸው ፖለቲካዊ ሁነቶች መካከል አንዱ ምርጫ ነው። ሀገሪቱ በአራት ዓመት አንዴ የምታከናውነው ምርጫ በሀገሪቱ ልዩ ልዩ ህጎች ይመራል። ባለ ድሎችም ሆነ ቅሬታ ያላቸው ወገኖች ህጉን ተከትለው ይንቀሳቀሳሉ። ዛሬ ሀብታሙ ስዩም የዮናይትድ ስቴትስ ምርጫን ሂደት በህግ አተያይ በአጭሩ ያስቃኘናል ።

XS
SM
MD
LG