በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማህበራዊ ሚዲያዎች ለፈጣን እና ሚዛናዊ መረጃ ፦ ቆይታ ከጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ ጋር


.
.

ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር ያዋሉት ግለሰቦችከሰሞኑ በባህርዳር ከተማ እውቅና ተሰጥቷቸዋል ።

"ትኩረት ለጤና፣ ትኩረት ለጣና" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው አራተኛው የጣና ማኀበራዊ ሚዲያ ሽልማት ነው እውቅና የተሰጣቸው።

በዚህም መሰረት በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኢዘዲን ከሚል፣ በጤና መረጃ - ሸጋው ማሬ፣ በፈጣን፣ በወቅታዊ እና ሚዛናዊ መረጃ- ደመቀ ከበደ፣ በጣና ሃይቅ አካባቢ ልማት መረጃ ዘርፍ- ተዋቸው ደርሶ፣ በበጎ አድራጎትና በሰብዓዊ መብት መረጃ- ኦባንግ ሜቶ እና ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ በጤና ዘርፍ በተቋም ደረጃ ልዩ ተሸላሚ- የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ተሸላሚ ሆነዋል።

በወቅታዊ ፈጣን ና ሚዛናዊ ዘርፍ ተሸላሚ ከሆነው ጋዜጠኛ ደመቀ ከበደ ጋር አስቴር ምስጋናው ቆይታ አድርጋለች ።

XS
SM
MD
LG