በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሴቶች የተመራው የበረራ ቡድን በዋሺንግተን ዲሲ አቀባበል ተደረገለት


ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራው የኢትዮጵያ የበረራ ቡድን በዋሺንግተን ዲሲ አቀባበል ተደረገለት።
ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራው የኢትዮጵያ የበረራ ቡድን በዋሺንግተን ዲሲ አቀባበል ተደረገለት።

ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ ዮናይት ስቴትስ የተሳካ በረራ አድርጓል።
በካፒቴን አምሳለ ጓሉ አብራሪነት ከአዲስ አበባ የተነሳው አውሮፕላን በዋሺንግተን ዳላስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰበት ወቅት ሞቅ ያለ አቀባበል ጠብቆታል።
ከዚህ ቀደም አየር መንገዱ በአብራሪነት፣በበረራ መስተግዶ፣ በበራራ ምህንድስና እና መሰል ዘርፎች ሙሉ በሙሉ ሴቶች የተሳተፉባቸው 5 በረራዎችን አከናውኗል። ቡድኑ ወደ ዮናይትድ ስቴትስ በረራ ሲያደርግ ግን የአሁኑ የመጀመሪያው ነው።
ከበረራው ተሳታፊዎች ጋር የተደረገውን አጭር ቆይታ ይመልከቱ።

በሴቶች የተመራ የበረራ ቡድን በዋሺንግተን ዲሲ አቀባበል ተደረገለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG