በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መጽሃፍትን በዩቲዩብ ፦ቆይታ ከማርታ ኃይለየሱስ ጋር


መጽሃፍትን በዩቲዩብ ፦ቆይታ ከማርታ ኃይለየሱስ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:41 0:00

የቴሌቭዥን መስኮት ለሚያዘወትር ሰው ማርታ ኃይለየሱስ እንግዳ አትሆንበትም። ደርሶ -መልስ በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ላይ በነበራት የትወና ተሳትፎ ያስታውሳታል። የመጽሃፍትን መንደር ለሚያስስም ሰው ማርታ እንግዳ አይደለችም። ማሬ መጽሃፍት በተሰኘ ድርጅቷ በኩል ለአንባቢያ መጽሃፍትን በያሉበት አደርሳለች። አሁን ደግሞ የማህበራዊ መገናኛዎችን በተለይ ደግሞ የዩቱዩብ አውታርን ከሚጎበኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር የሚያቀራርባት አዲስ ጥረት ጀምራለች።

XS
SM
MD
LG