በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለአነስተኛ እና መካከለኛ ተቋማት ሶፍትዌሮችን ስለሚገነባው የወጣቶች ድርጅት


ከግራ ወደ ቀኝ "የአይ ዋርክ" ድርጅት መስራቾች ሳሙኤል ካሳ እና ይልቃል ሰለሞን
ከግራ ወደ ቀኝ "የአይ ዋርክ" ድርጅት መስራቾች ሳሙኤል ካሳ እና ይልቃል ሰለሞን

ይልቃል ሰለሞን እና ሳሙኤል ሞላ ለበርካታ ዓመታት በዮናይትድ ስቴትስ የኖሩ በፋይናንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ የሰሩ ወጣቶች ናቸው። በባህር ማዶ ቆይታቸው የቀሰሙትን ዕውቀት እና ልምድ አደራጅተው ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ ዓመት በፊት በመመለስ I work Technologies የተሰኘ ድርጅት አቋቁመዋል።

ህልማቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፎካካሪ የሚሆን የቴክኖሎጂ ተቋም በዓመታት ውስጥ ለመፍጠር ቢሆንም አስፈላጊ ነገሮች ያልተሟሉባት ኢትዮጵያ ቀላል የማይባል ፈተና አቆይታቸዋለች።በአሁኑ ሰዓት ለአነስተኛ እና መካከለኛ ተቋማት የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ለመገንባት ያቀዱት ወጣቶች ቀስ በቀስ ደንበኞቻቸው እንደሚበዙ ግን ተስፋ ሰንቀዋል።

ሀብታሙ ስዩም ከወጣቶቹ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

ጥቂት ለአነስተኛ ተቋማት ሶፍትዌሮችን ስለሚገነባው የወጣቶች ድርጅት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:57 0:00


XS
SM
MD
LG