በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለአርሶ አደሮች የዕጽዋትን በሽታ የሚናገረው የኢትዮጵያዊያኑ ወጣቶች ፈጠራ


ቦኤዝ ብርሃኑና እና ጀርማያ ባይሳ
ቦኤዝ ብርሃኑና እና ጀርማያ ባይሳ

ሁለቱም በ20ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ናቸው፤ ቦኤዝ ብርሃኑ እና ጀርሚያ ባይሳ።

የአርሶ አደሮችን ህይወት ማቃናት ይቻለዋል ያሉትን የፈጠራ ስራቸውን የተመለከተው የግብር እና ገጠር ትብብር የቴክኒክ ማዕከል የተባለ ድርጅት ከአጋሮቹ ጋር ሆኖ በዚህ ሰሞን ሸልሟቸዋል።

የፈጠራ ስራቸው ሰው ስራሽ ገንዛቤ(አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) እና ግብርና የተገናኙበት እንደሆነም ወጣቶቹ ይናገራሉ።

የፈለሰፉት መላ -አርሶ አደሮች የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ዕጽዋትን የሚያጠቁ በሽታዎች በቀላሉ መለየት እንዲችሉ እንደሚያግዛቸውም ያወሳሉ።

ዘገባውን ያዳምጡ

ለአርሶ አደሮች የዕጽዋትን በሽታ የሚናገረው የኢትዮጵያዊያኑ ወጣቶች ፈጠራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:25 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG