በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ህዝባዊ ትዕይንት ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የተሰኘ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ


ህዝባዊ ትዕይንት ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የተሰኘ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:05 0:00

“ታላቅ ህዝባዊ ትዕይንት ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት” የተሰኘ ሰላማዊ ሰልፍ ግንቦት 9.2013 ተካሄዷል። አስተባባሪዎቹ ሰልፉን ለማሰናዳት ያስፈለገው ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ፣ በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ እያደረገች ያለችውን እንቅስቃሴ ለመደገፍ፣ የሌሎች ሀገራትን ጣልቃ ገብነት ለማውገዝ እንደሆነ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG