በወጣቶች ዘንድ እየጨመረ የመጣው ኤች አይ ቪ ዐዲስ የወረርሽኝ ስጋት ፈጥሯል
ከዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የበርካታ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ኤች አይ ቪ/ኤድስ፣ አሁንም ወረርሽኝ ሆኖ እንዳይከሰት ስጋት ፈጥሯል። በተለይ በወጣቶች ዘንድ የሚታየው የሱስ ተጋላጭነት መጨመር፣ የወሲብ ጓደኛ ማብዛት እና ለኤች አይ ቪ/ኤድስ ይሰጥ የነበረው ትኩረት መቀነስ ለቫይረሱ ስርጭት መጨመር ምክንያት እየሆነ መምጣቱን የጤና ሚኒስትር አመልክቷል። ቫይረሱ በተለይ በወጣቶች ዘንድ ስላለው ስርጭት እና የመቆጣጠር እንቅስቃሴ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 08, 2024
ሰው ሠራሽ ብልኀት በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው
-
ሜይ 08, 2024
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና የአማራ ፋኖ “የሰላም ጥሪ አልተደረገልንም” አሉ
-
ሜይ 08, 2024
የአሜሪካ ተማሪዎች የፍልስጥኤማውያን ድጋፍ ሰልፍ ወደ አውሮፓ እየተስፋፋ ነው
-
ሜይ 08, 2024
ጥቃት ያሰጋቸው የሱዳን ስደተኞች ከመጠለያ ጣቢያ ለቀው መውጣታቸው ተገለጸ