በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰው ሠራሽ ብልኀት በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው


ሰው ሠራሽ ብልኀት በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00

እ.አ.አ በ2024 ኅዳር ወር ለሚካሔደው 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ፣ ዕጩዎቹ ጆ ባይደንና ዶናልድ ትራምፕ፣ መራጮችን ለመሳብ ሰው ሠራሽ ብልኀት(አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) እየተጠቀሙ ነው። የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ስካት ስተርንስ፣ በአሜሪካ ምርጫ ሒደት ውስጥ ማሽኖችን በማበጀት ስለሚሠሩ ሥራዎች አጠናቅሮ ያደረሰን ነው።

XS
SM
MD
LG