ጋቢና መዝናኛ ፦ምልሰት

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያዊያን የዘመን አቆጣጠር በ 2012 ዓመተምህረት የመጨረሻ ሳምንት ላይ እንገኛለን።።ባሳለፍነው ዓመት ከተለያዩዩ የኪነጥበብ ዘርፎች የተውጣጡ እንግዶችን በመሰናዷችን ላይ አቅርበናል። ከግሩም ሀሳቦቻቸው ተቋድሰን ፣ የማይዘነጉ አፍታዎችን አሳልፈናል።ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ከመሸጋገራችን በፊት የአንዳንዶቹን ሀሳቦች እና ገጠመኞች ብናስታውሳችሁ ወደናል።