ድምጽ ደስታው ከጉዞ የተቆራኘው ሄኖክ ስዩም ጁን 21, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 ከጥቂት የኢትዮጵያ ስፍራዎች በስተቀር መላ ሀገሪቱን ዞሮ ለጎበኘው እና ላስጎበኘው ሄኖክ ስዩም ጉዞ የላቀ ደስታ ምንጭ ነው።የጉዞን ያክል ሊያስደስተው እና ሊረካው የሚችል ጉዳይ አለመኖሩን ደጋግሞ የሚያነሳውም ለዚሁ ነው።