የኢትዮጵያ የገንዘብ ቅየራ ውሳኔ በምጣኔ ሀብት ባለሙያ ዐይን

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ስትጠቀምባቸው የነበሩ የገንዘብ ቅጠሎችን (ኖቶች) በአዲስ ለመተካት መወሰኗን ዛሬ አስታውቃለች። ለመሆኑ ይሄ እርምጃ በኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እና በኢትዮጵያዊያን ኑሮ ላይ ምን ዓይነት አወንታዊ እና አሉታዊ ለውጥ ያመጣል?