የኢትዮጵያ ከተሞች ግንባታ አካል ጉዳተኞችን ምን ያህል ታሳቢ አድርጓል ?

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ውስጥ ከተሞች ነባር መልካቸውን የቀየሩ ግንባታዎችን እያስተናገዱ ይገኛሉ። ግንባታዎቹ የሀገሪቱን ገጽታም ሆነ የህዝቦችን አኗኗር በበጎ የመለወጥ አቅማቸው ባይካድም ፣ በሚሊየኖች የሚቆጠሩት በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ የማድረጋቸው ፣ ምቾት እና ፍላጎታቸውን ከግምት ውስጥ ያስገቡ ስለመሆናቸው ግን ጥያቄ ይነሳል። ሀብታሙ ስዩም በመቀጠል በሚያሰማን መሰናዶው ፣ በጉዳዩ ላይ የህግና ማብራሪያ የሚሰሙን፣ የግል እይታቸውን የሚያጋሩን እንግዳ ጋብዟል ።