የሰው ልጆችን የዘመናት ጥያቄ ለመመለስ ስላለመው የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ እስከዛሬ ከተገነቡት መካከል በእጅጉ ዘመናዊ የሆነውን የጄምስ ዌብ አቅርቦ ማሳያ ( ቴሌስኮፕ) ከሰሞኑ ወደ ጠፈር ልካለች ። ቴሌስኮፑ በህዋ ላይ በሚያደርገው ቅኝት ለበርካታ የሰው ልጆች ጥያቄዎች መልስ ያስገኛል ተብሎም ይጠበቃል ። ስለ ቴሌስኮፑ አወቃቀር እና ፋይዳው የበለጠ ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም በአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ ከ30 ዓመታት በላይ ያገለገሉትን ፣ ዶ/ር ብሩክ ላቀውን አነጋግሯቸዋል።