የረመዳን ወግ ከሁሴን አህመድ ጋር

የረመዳን ወግ ከሁሴን አህመድ ጋር

ከ20ዓመታት በላይ በአሜሪካን ሀገር የኖረው ሁሴን አህመድ ዋነኛ ስራው የታክሲ ሹፍርና ነው፡፡ከስራ በሚተርፈው ሰዓት ሁሉ ግን ፈርስት ሂጂራ በተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ነጻ የማህበረሰብ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

በሃያ ዓመታት ቆይታው ሁሴን አሳዛኝ እና አስደሳች የረመዳን ሰሞን ትዕይንቶችን አስተናግዷል፡፡ የተወሰኑትን ከሀብታሙ ስዩም ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት አውግቶታል፡፡እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የረመዳን ወግ ከሁሴን አህመድ ጋር