የምስጋና ባህል ለግላዊ እና ማህበረሰባዊ መልካም ግንኙነት. .

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ግርማ ሰዎችን ለመልካም ቅርርብ እና ሰላማዊ ጉርብትና እንደሚያበቃ የሚያምኑን ባህል የሚደግፈውን ተቋም ለመመስረት ያበቋቸውን ምክንያቶች እና ተያያዥ ጉዳዮችን ለሀብታሙ ስዩም አጫውተውታል።