የህግ መወሰኛ ም/ቤቱ ክስተት እና አንድምታዎቹ
Your browser doesn’t support HTML5
ሰሞኑን በዮናይትድ ስቴትስ የፖለቲካ ታሪክ አዳዲስ ክስተቶች ተመዝግበዋል። ክስተቶቹ ያላቸውን ፖለቲካዊ አንደምታ ለማወቅ ብሎም ለተዛማጅ ጥያቄዎች ማብራሪያ ፍለጋ ሀብታሙ ስዩም- ከፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል። በመቀጠል ይደመጣል።