ወጣቶቹ ከአገለገሉ ዕቃዎች ስለ ገነቧቸው ትንፈሳ አጋዥ መሳሪያዎች

ወጣት ጂብሪል መሐመድ ከጓደኞቹ ጋር በሞን ትንፈሳ አጋዥ መሳሪያ ሰርቷል።

ወጣት ጅብሪል መሀመድ ይባላል:: የአምቦ ከተማ ነዋሪ ሲሆን የተሽከርካሪ መለዋወጫ/ቶርኖ ባለሙያ ነው:: ከስራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን የኮሮና ታማሚዎችን ህክምና ሊያግዝ የሚችል በኤሌክትሪክ የታገዘ የትንፈሳ አጋዥ መሳሪያና የኦክሲጅን ማምረቻ መሳሪያ መስራቱን ለጋቢና ቪኦኤ ገልጿል:: የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የባዮ-ሜዲካል ክፍል ሃላፊ እንጅነር ቃልኪዳን ገዛኸኝ የወጣቶቹ የፈጠራ ስራ ድካምና መሳሪያውን ለመግዛት የሚወጣ ወጭን የሚቀንስ ነው ብለዋል:: ናኮር መልካ ተጨማሪውን ልኳል::

Your browser doesn’t support HTML5

ወጣቶቹ ከአገለገሉ ዕቃዎች ስለ ገነቧቸው ትንፈሳ አጋዥ መሳሪያዎች