ወጣቶቹ ከአገለገሉ ዕቃዎች ስለ ገነቧቸው ትንፈሳ አጋዥ መሳሪያዎች

Your browser doesn’t support HTML5

ወጣት ጅብሪል መሀመድ የአምቦ ከተማ ነዋሪ ሲሆን የተሽከርካሪ መለዋወጫ/ቶርኖ ባለሙያ ነው:: ከስራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን የኮሮና ታማሚዎችን ህክምና ሊያግዝ የትንፈሳ አጋዥ መሳሪያና የኦክሲጅን ማምረቻ መሳሪያ መስራቱን ለጋቢና ቪኦኤ ገልጿል::