ወላጆቻቸውን ያጡ ህጻናትን ለመደገፍ በአምቦ ከተማ የድጋፍ ዘመቻ ተከናወነ።

Your browser doesn’t support HTML5

እናት እና ታላቅ ወንድማቸውን በጥቂት ቀናት ፍርርቅ ያጡ ህጻናትን ለመርዳት ከሰሞኑ የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች አንድ የሰብአዊነት ዘመቻ አድርገዋል። በዘመቻውም ወደ 2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ተገኝቷል።ናኮር መልካ የዘመቻውን አስተባባሪ እና ድጋፍ የተደረገለት ቤተሰብ አባላትን አነጋግሯል። ሙሉ መሰናዶውን ያዳምጡ።