ከቡና ቁርስ ወደ ራስ ንግድ- የሰናይት መንገድ
Your browser doesn’t support HTML5
ሰናይት ጴጥሮስ በሀዋሳ ከተማ የምትኖር ወጣት ናት። እንደ ዘበት የጀመረችውን ኬክ ማዘጋጀት ማዘጋጀት ቀስ በቀስ ኑሮን ወደ ማቅኛ ንግድ ቀይራለች።በዚህ ስራ በቀን 1000ብር ድረስ ታገኝ የነበረችው የእንድ ልጅ እናት በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ግን ደንበኞቿ እየሸሹ ነው። ከ100 ፍሬ በላይ ኬኮች በቀን ትሸጥ እንደነበር ፣ አሁን ላይ ግን 30 ፍሬ ኬክ ለመሸጥ ያለባትን ፈተና ታስረዳለች። ተስፋ የምትቆርጥ ግን አትመስል። የዮናታን ዘብዲዮስን ዘገባ ያዳምጡ።