ከቡና ቁርስ ወደ ራስ ንግድ - ቆይታ ከሰናይት ጴጥሮስ ጋር

.

ሰናይት ጴጥሮስ በሀዋሳ ከተማ የምትኖር ወጣት ናት። እንደ ዘበት የጀመረችውን ኬክ ማዘጋጀት ቀስ በቀስ ኑሮን ወደ ማቅኛ ንግድ ቀይራለች።በዚህ ስራ በቀን 1000 ብር ድረስ ታገኝ የነበረችው የእንድ ልጅ እናት በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ግን ደንበኞቿ እየሸሹ ነው። ከ100 ፍሬ በላይ ኬኮች በቀን ትሸጥ እንደነበር ፣ አሁን ላይ ግን 30 ፍሬ ኬክ ለመሸጥ ያለባትን ፈተና ታስረዳለች። ተስፋ የምትቆርጥ ግን አትመስል። የዮናታን ዘብዲዮስን ዘገባ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ከቡና ቁርስ ወደ ራስ ንግድ- የሰናይት መንገድ