እስላማዊ መንግስት( አይ ኤስ) የተባለው የሽብር ቡድን መሪ መሞቱ ተነገረ
Your browser doesn’t support HTML5
እስላሚክ ስቴት በመባል የሚታወቀው ቡድን መሪ ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ ኃይል አባላት ሀሙስ ዕለት በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ ፣ የጦር ዘመቻ ባደረጉበት ወቅት መሞቱ ተነገረ። አቡ ኢብራሂም አል ቁራሺ ራሱን እና መላ ቤተሰቡን በፈንጂ እንዳጋየ ታውቋል። የካርላ ባብን ዘገባ ሀብታሙ ስዩም ያሰማናል ።