ኢንተርኔት ፡ የዲሞክራሲ ባህልን ደጋፊ ወይንስ አሰናካይ ?

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለምን መልክ ከቀየሩ ግኝቶች መካከል አንዱ ኢንተርኔት ነው። ኢንተርኔት ማህበረሰባዊ እንቅስቃሴዎችን ፣ የዲሞክራሲ ባህልን ከማስፋፋትም ሆነ በአንዳንድ ሁኔታዎች ደግሞ ከማሰናከል ጋር የተያያዘ ሚናው ይነሳል። ሀብታሙ ስዩም ከዚህ ጋር የተገናኙ ሀሳቦችን የሚያጋሩን እንግዳ ጋብዟል።