ኢትዮጵያዊያን ወጣቶችን ለማንቃት ያለመው “ቅን ቡድን”

Your browser doesn’t support HTML5

“ቅን ቡድን” ፣ በ5 ግለሰቦች ትብብር የተቋቋመ ፣ ወጣቶች ዝንባሌዎቻቸውን ተከትለው ለስኬት የሚበቁባቸውን አነቃቂ ስልጠናዎች የሚሰጥ ተቋም ነው። በቡድኑ እንቅስቃሴ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀብታሙ ስዩም የቅን ቡድን አባል ከሆነው ነጻነት ዘነበ ጋር በማህበራዊ አውታር በኩል ተወያይቷል። መልካም ቆይታ።