ኢትዮጵያ የተመድ መርማሪዎችን እንድትቀበል የሚያስገድድ ዓለም አቀፍ ህግ አለን ?

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ረገጣዎችን ለመመርመር የሚችል የባለሙያዎች ቡድን ለማቋቋም የተባባሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ወስኗል ።የአሁኑ ውሳኔ የውዝግብ ምንጭ ሆኗል ።ለምን ? ለዚህ መልስ ለማግኘት ሀብታሙ ስዩም በተለያዩ ዓለም አቀፍ የአውታሮች ላይ ሚያቀርቧቸው በተለይ አፍሪካን የሚመለከቱ ህግ እና ፖለቲካ ነክ ትንታኔዎች የሚታወቁትን ዶ/ር አደም ካሴን በስልክ አግኝቷል ። ሙሉ ቆይታውን ያዳምጡ ።