ኢትዮጵያ የሱዳን ወታደሮችን "ገድላለች" መባሏን አስተባበለች
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ እና ሱዳን የይገባኛል ጥያቄ በሚያነሱበት አል ፋሻቃ ግዛት አካባቢ “’የሱዳን ወታደሮች በኢትዮጵያ ኃይሎች ተገደሉ’ በሚል የተሠራጨው ዜና ሐሰት ነው” ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።
የኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በሰጠው መግለጫ “የተደመሰሱት ሾልከው የገቡ የህወሃት ኃይሎች ናቸው” ብሏል።