አፍሪካን ለማስተሳሰር ስላለመው ስነ-ጥበባዊ መርሐግብር- ቆይታ ከሰዓሊ ሰይፉ አበበ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ታላቁ የአፍሪካ ጥበብ ሰንደቅ (GREAT AFRICAN ART BANNER ) የተሰኘው እንቅስቃሴ ለአፍሪካዊያን መነቃቃት እና ብሩህ ተስፋን በስነጥበብ አማካይነት ለመፈንጠቅ በደቡብ አፍሪካዊ እና ዩጋንዳዊ የስነጥበብ ባለሙያዎች አነሳሽነት የተቋቋመ መርሐ ግብር ነው። መርሐ-ግብሩ በመላው አፍሪካ 55 ኪሎሜትሮች የሚሸፍን ስዕል ስራዎች ለማስተባባር እቅድ ይዟል። ኢትዮጵያዊያንም 1ኪሜ የሚረዝም አውደ ርዕይ ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ ጀምረዋል።