አዲሱ የሳተላይት ቴሌቭዥን መድረክ ለኢትዮጵያውን ምን ይፈይዳል?
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮሳት ከ60 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገራት የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን ማስተናገድ የጀመረ አዲስ የሳተላይት መድረክ ነው።
መድረኩን ያቀረበው እና ቴክኒካዊ አገልግሎቶችን የሚሰጠው ኤስ ኢ ኤስ የተሰኘው የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት ነው።
በስልክ መስመር ያገኘናት የድርጅቱ የኢትዮጵያ ሽያጭ ዘርፍ ሃላፊ መነን አገኘሁ -ስለ ስለ አገልግሎቱ ይዘት ፋይዳ አብራርታልናለች።