አይሮፕላን ጣቢያዎችና የሃገሪቱ የአየር ክልል የበረራ ደኅንነት የተጠበቀ መሆኑን ሲቪል አቪየሽን አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ ዓለምአቀፍ አይሮፕላን ጣቢያን ጨምሮ የኢትዮጵያ የአየር ክልል ለበረራ ደኅንነቱ የተጠበቀ ነው ሲል የኢትዮጵያ የሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን ዛሬ አስታውቋል። ሃብታሙ ስዩም ዝርዝሩን ይዟል።