ቪድዮ አክሱም ከአንድ ዓመት በኃላ ኖቬምበር 29, 2021 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 የዛሬ ዓመት በዛሬው ቀን ብዙ ሰዎች በጅምላ እንደገደሉባት የተነገረው የሰሜን ኢትዮጵያዋ አክሱም ከተማ ዘንድሮ ላይ ወደ ቀደመው እንቅስቃሴዋ እየተመለሰ መሆኗን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል።