አንድ አፍታ፣ ለጤናማ ዕድገት የሚበጅ መጽሃፍ ካዘጋጀው ሀኪም ጋር

.

በያመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት በተገቢ አስተዳደግ እጥረት እና በጎጂ ልማዶች ምክንያት እስከሞት የሚያደርስ አደጋን ይጋፈጣሉ። ይሄን መሰሉ ለትውልድ የሚተርፍ ጉዳት ይቀር ዘንድ አንድ ወጣት የህጻናት ሀኪም የበኩልን ማበርከት ጀምሯል።

ዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ ይባላል። በቅርቡ “ልጅ በዕድሉ አይደግ “ የተሰኘ የልጆች ጤና እና ዕድገት ላይ የሚያተኩር መጽሃፍ ለአንባቢያን አብቅቷል።

በመጽሃፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከሀብታሙ ስዩም ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።