አንድ ቅዳሜ …"ጃንጥላ-የሀሳብ ገበያ" ውስጥ

«ጃንጥላ» በሶስት ወራት አንድ ጊዜ የሚደረግ የውይይት መድረክ ነው።

"ጃንጥላ" በሶስት ወራት አንድ ጊዜ የሚደረግ የውይይት መድረክ ነው።

ባሳለፍነው ቅዳሜ ጥቅምት 23/2012 ዓመተ-ምህረት ፤ በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዎ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን መካከል የተወሰኑት በደብል ትሪ ሆቴል አዳራሽ ተሰባስበው ነበር።ሀሳብ ለመቀባበል፤እይታን ለመጋራት።

መርሐ -ግብሩን ያዘጋጁት አካላት "ጃንጥላ-የሀሳብ ገበያ" ሲሉ የሰየሙት ዝግጅት በዚያ ተድርጓል።

ሀብታሙ ስዩም በስፍራው ተገኝቶ የተመለከተውን ፤ከስር በሚገኝ ቅኝቱ ያሰማናል።

Your browser doesn’t support HTML5

አንድ ቅዳሜ ... በጃንጥላ ፤«የሀሳብ ገበያ» ውስጥ