ከ10 ዓመታት በፊት፣ የመቀሌ ዩኒቨርሰቲ ተማሪ በነበረበት ወቅት ህግ ተኮር መረጃዎችን ለማግኘት የገጠመው ችግር የኋላ ኋላ ተጠቃሽ የመረጃ ምንጭ ለማቋቋም መነሻ እንደሆነው ይናገራል፡፡
ዛሬ በጋቢና ህግ -ከእኛ ጋር ቆይታ የሚደርገው ሊቁ ወርቁ፡፡ ሊቁ ወርቁ በ2016 የአውሮጳዊያን አቆጣጠር ህግን በተመለከተ ነጻ አገልግሎት ከሚሰጡ አውታሮች መካከል ተመርጦ የተሸለመው አቢሲኒያ ሎ ድረ-ገጽ መስራች ነው፡፡
ከሀብታሙ ስዩም ጋር ያደረገው ቆይታ የሚጀመረው ድረ-ገጹ የሚሠጠውን አገልግሎት ከሚያብራራበት ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
'አቢሲኒያ ሎ' -የህግ መጽሃፍት እጥረት የፈጠረው መላ