ትውልደ-አሜሪካዊያን እና የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ
Your browser doesn’t support HTML5
ቀጣዩን የዩናይትድ ስቴትስ መሪ የሚለየው ምርጫ የፊታችን ማክሰኞ ይደረጋል።አሜሪካን መኖሪያ ያደረጉ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንም በሀገሪቱ ሊኖር የሚገባውን አስተዳደር ይገነባልናል የሚሉትን ዕጩ ለመምረጥ እየተሰናዱ ነው። አንዳንዶቹም በቅድመ-ምርጫ ስነስርዓት በኩል ድምጻቸውን ከቀናት በፊት ሰጥተዋል።
ሀብታሙ ስዩም የዘንድሮውን የዮናይትድ ስቴትስ ምርጫ መሰረት አድርጎ ሀሰባቸውን ለመስማት የተወሰኑ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አነጋግሯል።በመቀጠል ይሰማል።