'ብሄር ተኮር' ክለቦች መጠሪያቸውን እንዲያስተካክሉ ሊደረግ ነው

ስያሜያቸው ብሄር ተኮር የሆኑ የእግር ኳስ ክለቦች ከቀጣዩ ዓመት ጀመሮ ስያሜያቸውን እንዲያስተካክሉ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ፌዴሬሽኑ የእግር ኳስ ሜዳዎች ውስጥ ጠብ የማይቆም ከሆነ ጨዋታዎች ካለ ተመልካች እንዲካሄዱ የሚያደርግ ርምጃ ሊወስድ እንደሚችል አክሎ ገልጿል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ብሄር ተኮር ክለቦች መጠሪያቸውን እንዲያስተካክሉ ሊደረግ ነው