በጎ ፈቃደኞች ለኤርትራዊያን ስደተኞች እገዛ እያደረጉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በመቀሌ ከተማ የሚኖሩ ኤርትራውያን በመሰባሰብ በስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች እንዲሁም በሌሎች ስፍራዎች የሚገኙ ወገኖቻቸውን ለመርዳት እየተንቀሳቀሱ ነው።ከሰሞኑም የኮቪድ 19 ቫይረስን ለመከላከል የሚጋለግሉ ቁሳቁሶች ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ: