"በዓመት 1000 ለሚሆኑ አካል ጉዳተኞች ሰው ሰራሽ እግር የመስጠት ዕቅድ አለን"

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ዜጎች በተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለመራመድ እንዳይችሉ፣ እንደፍላጎታቸው እንዳይንቀሳቀሱ ሆነዋል። ይሄን የተመለከቱ ነዋሪነታቸውን በእንግሊዝ ለንደን ያደረጉት አቶ ሰለሞን አማረ ግን ከአጋሮቻቸው ጋር በርካቶች ዳግም የሚራመዱባቸውን-ሰው ሰራሽ እግሮች በማዘጋጀት እያደሉ ይገኛሉ።