“በኢትዮጵያዊ ተሰጥኦ አምናለሁ!” ዶ/ር ውለታ ለማ
Your browser doesn’t support HTML5
“ዌብ ሰሚት” በያመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የቴክኖሎጂው ዓለም ባለሙያዎች እና አፍቃሪያን የሚሳተፉበት የዓለማችን ግዙፉ ትልቁ ጉባኤ ነው።ዘንድሮ ላይ በጉባኤው ከታደሙ 2500 የቴክኖሎጂ ተቋማት መካካል 700 የሚሆኑት የአዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎቻቸውን በዳኞች ፊት በማቅረብ ተፎካክረዋል።
የዘንድሮው ባለድል ደግሞ ኢትዮጵያዊው ተቋም ላሊበላ ኔትወርክስ ሆኗል።