በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ

ማብራሪያውን የሰጡት፣ ከግራ ወደ ቀኝ የውሃ ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው፣ በዮናይት ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ናቸው።

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ እንዲሁም ልዑኮቻቸው ከዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትርና ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ጥቅምት 26/2012 ዓ.ም. ተገናኝተዋል። ይሄንን አስመልክቶ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተሰጠውን ማብራሪያ ተከታታይ ክፍሎች እናቀርብላችኋለን። በዕለቱ ለተጠየቁ ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶችም ተካተዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው የሰጡት ማብራሪያ እና የቪኦኤው ሰለሞን አባተ ያሰናዳው መቅድም ከስር ይገኛል

Your browser doesn’t support HTML5

በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ -ክፍል 1

የውሃ ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ የሰጡት ማብራሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ክፍል 2

ማብራሪያው በተከናወነበት ወቅት የተጠየቁ ጥያቄዎች እና የተሰጡ መልሶች በከፊል።

Your browser doesn’t support HTML5

በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ ያተኮረውን ሰሞነኛ ውይይት በተመለከተ የተደረገ ጥያቄ እና መልስ