ድምጽ ቆይታ ከንግግር እና ቋንቋ እክል ሀኪም ማህሌት አዘነ ጋር ኦገስት 13, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 ማህሌት አዘነ በህጻናት እና አረጋዊያን ላይ የሚከሰተውን የንግግር እና የቋንቋ እክል በተመለከተ በማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ዕውቀቷን የምታጋራ ወጣት ናት። በተያያዥ ጉዳዮች ጋር ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርጋለች።