ቅኝ አገዛዝን እና የዘር መድሎን በሙዚቃ የሞገቱት ኢትዮጵያዊያን

ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ እና የዜማ እና ግጥም ደራሲ፣መራሂ ትርኢት ተስፋዬ አበበ

ኢትዮጵያዊያን ከግዛቶቻቸው አልፈው ስለ ሌሎች ህዝቦች መብት መከበር ያቀነቀኑበት ዘመን ነበር፡፡

ለዚህ አብነት ከሚሆኑት መካከል በድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ የተቀነቀነው ‹‹ጥቁር ግስላ ›› እና በተስፋዬ አበበ የተጻፈው ‹‹የጥቁር ድምጽ›› የተሰኙ ሙዚቃዎች ይገኛሉ፡፡

ለመሆኑ ከእነኝህ ሙዚቃዎች በስተጀርባ ያለው ታሪክ ምንድን ነው?

ከአንጋፋዎቹ ከያኒያን ጋር ቆይታ ያደረገው ሀብታሙ ሰዩም መልስ ይዞ ተመልሷል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ቅኝ አገዛዝን እና የዘር መድሎን በሙዚቃ የሞገቱት ኢትዮጵያዊያን