ቀለብ ከተማሪ:-የመቐሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሰብዓዊነት ዘመቻ
Your browser doesn’t support HTML5
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ በጦርነቱ ምክንያት ለችግር ለተዳረጉ ነዋሪዎች የሚሆኑ ለቀን ፍጆታ የሚውሉ ግብዓቶችን ይዘው እንዲመጡ የሚያበረታታ ዘመቻ ከሰሞኑ ተጀምሯል።
Your browser doesn’t support HTML5