ስርዓተ ምግብ እና የሕፃናት አመጋገብ ለወደፊቷ ኢትዮጵያ

Your browser doesn’t support HTML5

ሜላት ዮሴፍ የእናቶች እና የህፃናት አመጋገብ ላይ የማማከር ስራ የሚሰራ ቪታባይት የተስኘ ስርዓት-ምግብ ላይ የሚሰራ ለማሕበረሰብ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት አጋር መስራች እና ስራአስኪያጅ ናት፡፡የኢትዮጵያዊያን እናቶች እና ልጆች አመጋገብ ላይ እየሰራች ስላለው ስራ ልምድ ታካፍለናለች፡፡ከኤደን ገረመው ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡