ስለ ጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር ፦ቆይታ ከኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ትናንት አመሻሹን የተከናወነው ፣ “ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር በኢትዮጵያ” የተሰኘው መርሀ ግብር ፍቅርን ፣ሰላምን ፣አንድነት እና የመከባበር መልዕክቶችን ለማስተላለፍ የተሰናዳ እንደነበረ ከአስተባባሪዎቹ መካከል አንዱ የሆኑት ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።