ድምጽ ስለ ወጣቱ የለውጥ አቀንቃኝ የማነ ንጉስ ሞት ፌብሩወሪ 24, 2021 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 ቅዳሜ አመሻሹን በማህበራዊ መገናኛዎች በኩል የተሰራጩ መረጃዎች ወጣቱ የለውጥ አራማጅ በደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞን በምትገኘው “ሄዋነ” ከተማ መገደሉን ጠቁመዋል።