ስለ አዳዲሶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች -ቆይታ ከ ዶ/ር ኤርሚያስ በላይ
Your browser doesn’t support HTML5
የኮሮና ቫይረስ ክትባት መገኘቱ ለዓለም አንጻራዊ እፎይታ በሰጠበት በአሁኑ ሰዓት አዳዲስ የቫይረሱ ዝርያዎች በተለያዩ ሀገራት መፈጠራቸው ሌላ ስጋት ቀስቅሷል። ስለ አዳዲሶቹ ዝርያዎች ምንነት እና ሊፈጥሩት ስለሚችሉት ተግዳሮት ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም ዶ/ር ኤርሚያስ በላይን አነጋግሯቸዋል።