ድምጽ ስለ አዲሱ የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ማርች 05, 2021 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 ለምስረታ ወደ ሰባት ወራት የሚጠጋ ጊዜ እንደፈጀ የተነገረለትን ማህበር ዓላማ እና የመጪ ዘመን ዕቅዶች ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም ከማህበሩ ፕሬዚደንት ሳሚያ አብዱልቃድር ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።